ቅድሚያ ለሰዎች

ብዝሃነት፣ እኩልነት እና አካታችነትን በስራ ቦታ ተግባራዊ ማድረግ ጠንካራ ድርጅት ያደርገናል፣ ለሰራተኞች እና ለማህበረሰቡም የጋራ እንዲሁም የተሻለ ዓለም ለመፍጠር ያስችለናል እንዲሁም በስራ ቦታችን እና በአካባቢያችን እኩል የስራ እድል እና የባለቤትነት ስሜት ለመፍጠር ያግዛል ብለን እናምናለን።

 

ከሰራተኞቻችን በተጨማሪ ከሌሎች በመቶዎች ከሚቆጠሩ አጋሮች፣ በሺዎች ከሚቆጠሩ አቅራቢዎቻችን እና በሚሊዮን ከሚቆጠሩ አርሶ አደሮች ጋር በዓለም አቀፍ ደረጃ እንሰራለን። ደህንነቱ የተጠበቀ እና ዘላቂ የአቅርቦት ሰንሰለት ለመፍጠር የበለጸገ እና ጽኑ ማህበረሰቡ ማቅናት ዓላማችን ነው።

በኢኮኖሚ አቅም ግንባታ በመፍጠር፤ ብዛሃነትን፣ እኩልነትንና አካታችነትን ተግባራዊ በማድረግ እና በኮካ ኮላ ፋውንዴሽን በኩል ድጋፍ በመስጠት ለቀጣይ የጋራ ዓላማ እየተንቀሳቀስን እንገኛለን።

Lorem Ipsum

ማህበራዊ የትኩረት ቦታዎቻችን

ዓለም አቀፍ የዘላቂ ልማት ግቦቻችን፣ ፕሮጀክቶች እና ሂደት

የ 2021 የአካባቢያዊ፣ ማህበራዊ እና ኮርፖሬት አስተዳደር ሪፖርት

ሰዎች የሚውዷቸው መለያዎች እና ምርቶችን በማቅረብ ለንግዳችን እና ለዓለማችን ዘላቂ የሆነ ቢዝነስ እናበረክታለን። ይህን የምናደረገው ለዓላማችን ታማኝ በመሆን ነው፦ ዓለምን ለማደስ እንዲሁም ለውጥን ለማምጣት።

Two Coca-Cola cans placed together spelling the word love

የዘላቂ ልማት መረጃ ማዕከል

ይህ መረጃ ማዕከል የዘላቂ ቢዝነስ ስራዎቻችንን፣ ለጋራ የወደፊት ዓላማ እና የሰዎች ህይወትና ዓለማችንን ለመለወጥ የሰራናቸውን ስራዎች በተመለከት የሚያሳይ ነው።