የኮካ ኮላ ድርጅት ኩኪ ፖሊሲ
በቅርብ የተሻሻለው፦ ሜይ 18 2021
የኮካ ኮላ ድርጅት ኩኪ ፖሊሲ በእኛ ቁጥጥር ስር ያለን ድረ ገጽና ከዚህ ድረ ገጽ ላይ የሚያገኟቸውን የኩኪ ፖሊሲ ( ድረገጹ”) እና አጠቃቀማቸውን ያብራራል።
ይህንን ኩኪ ፖሊሲ በየትኛውም ሰዓት ልንለውጠው እንችላለን። ይህ ኩኪ ፖሊሲ በቅርቡ የተሻሻለበትን ቀን ለማወቅ እባክዎን ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን "በቅርብ የተሻሻለው" የሚለውን ገጽ ይመልከቱ። በዚህ ኩኪ ፖሊሲ ላይ የሚደረግ ለውጥ ተፈጻሚ የሚሆነው የተሻሻለው ኩኪ ፖሊሲ በድረ ገጻችን ላይ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ይሆናል።
የኩኪ ቅንብሮች
የኩኪ ቅንብሮች፦ በቁጥጥርዎ ስር ነው!
የሚጠቀሙትን ወይም የማይጠቀሙትን ኩኪ ለማወቅ ይህንን ይጫኑ፦
የኩኪ ቅንብሮች
አስፈላጊ ኩኪዎች - ሁሌ እንደበሩ
እነዚህ ኩኪዎች የምንጠቀመው
- የእርስዎን ማንነት በመለየት እና ወደ አካውንትዎ እንዲገቡ ለማድረግ፤
- ከዚህ ቀደም የነበርዎትን ምርጫ ማስታወስ ለምሳሌ የኩኪ ፍቃደኝነት ውሳኔዎን።
በእነዚህ ኩኪዎች ላይ ተጨማሪ መረጃዎች
አስፈላጊ ኩኪዎች ድረ ገጻችንን እና አገልግሎቶቻችንን እንዲጠቀሙ ያግዛል። ከድረ ገጹ ጋር የሚያደርጉት ግንኙነት እና ኢንተርኔት ኮኔክሽን ያለእነዚህ ኩኪዎች ድረ ገጹን ጥቅም ላይ አይውልም። በተጨማሪም እነዚህ ኩኪዎች ገጽ በሚለውጡ ጊዜ ከhttp ወደ https መለወጡን ያረጋግጣሉ። አስፈላጊ ኩኪዎችን ለመጠቀም የእርስዎ ፍቃድ አይጠየቅም።
የድረ ገጹ አገልግሎት በመጠቀም እነዚህን ኩኪዎች ማጥፋትም ሆነ ማብራት አይቻልም። እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመበት ህጋዊ ምክንያታችን ወደ ድረ ገጻችንን ወደ እርስዎ ለማድረስ ስለምንፈልግ ነው።
በፍላጎት ማዕከል ውስጥ ስለእነዚህ ኩኪዎች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፦
የኩኪ ቅንብሮች
ኩኪ አናሊቲክ
እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመው፦
- ከድረ ገጻችን ጋር ያልዎትን መስተጋብር ለማየት፤
- በየገጹ ላይ የሚኖሮትን ተሞክሮ ለማወቅ፤
- ድረ ገጻችንን በማሻሻል ከእርስዎ ፍላጎት ጋር ማቆራኘት።
በእነዚህ ኩኪዎች ላይ ተጨማሪ መረጃዎች
አናሊቲክ ኩኪዎች ጎብኚዎች ከድረ ገጻችን ጋር የሚኖራቸውን የመስተጋብር መረጃ ይሰበስባሉ እናም በድረ ገጹ የተመዘገቡ መረጃዎችን (ለምሳሌ፦ የመለያ ስም እና የቋንቋ ምርጫን) ያስቀምጣሉ፡፡ ይህም የተሻል አገልግሎት እንዲያገኙ ለማስቻል ነው፡፡ ለምሳሌ፦ ድረ ገጹ ያሉበትን አካባቢ የሚያስታውስ ኩኪ ከተጠቀመ ለአካባቢዎ የሚሆን መረጃ ያቀርብሎታል። አናሊቲክ ኩኪዎች እርስዎ የሚያቀርቡትን ጥያቄ ያስተናግዳል ለምሳሌ ቪዲዮ ማጫወትን በተመለከተ። ነገር ግን ይህ የሚሆነው ተጠቃሚው በጠየቀ ጊዜ ብቻ ነው። እነዚህ ኩኪዎች አንድን ድረ ገጽ በተፈለገበት አቅም ልክ አገልግሎት እንዲሰጥ ያገለግላሉ።
እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመበት ህጋዊ ምክንያታችን እርስዎ ፍቃድዎን ስለሰጡን ነው። ፍቃደኝነትዎን በፈለጉ ሰዓት የማንሳት መብት አልዎት። የፍቃደኝነት መሰረዝ ከመውጣቱ በፊት በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የአሰራር ሂደቱን ህጋዊነት አይጎዳውም።
በአሳሽ ቅንብር ወይም ከታች ባሉት መጫኛዎች እነዚህን ኩኪዎች በፈለጉ ሰዓት ማጥፋት ይችላሉ።
በፍላጎት ማዕከል ውስጥ ስለእነዚህ ኩኪዎች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፦
የኩኪ ቅንብሮች
የማስታወቂያ ኩኪዎች
እነዚህን ኩኪዎች ሶስተኛ ወገን እንዲጠቀማቸው እንፈቅዳለን፦
- ጠቃሚ መረጃ የሚሰጥ የበየነመረብ ማስታወቂያዎችን ለማቅረብ፤
- አንድ ማስታወቂያ በተደጋጋሚ እንዳያቀርብ ለመከልከል።
በእነዚህ ኩኪዎች ላይ ተጨማሪ መረጃዎች
እነዚህ ኩኪዎች ጥቅም ላይ የሚውሉት ለእርስዎ የተመቹ ማስታወቂያዎችንና ማርኬቲንግ ኮሚኒኬሽኖችን ለማድረስ ነው። የጎበኙትን ድረ ገጽ ያስታውሳሉ እና ይህን መረጃ ለማስታወቂያና ለሚዲያ ድርጅቶች ያካፍላሉ። በተጨማሪም የማስታወቂያ ኩኪዎች በሌሎች ድረ ገጾች ላይ ተዛማጅነት ያላቸውን ማስታወቂያዎች እንዲያሳዩዎት እና የሚመሳሰሉ ተጠቃሚዎችን እንዲፈጥሩ በአጋሮቻችን በኩል ሊጠቀሙ ይችላሉ። ከመጠን በላይ ተጋላጭነትን እና የተጠቃሚን ብስጭት ለማስወገድ በማሰብ ማስታወቂያ ለእርስዎ በሚታይበት ጊዜ እንዲገድቡም ያስችለዋል።
እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመበት ህጋዊ ምክንያታችን እርስዎ ፍቃድዎን ስለሰጡን ነው። ፍቃደኝነትዎን በፈለጉ ሰዓት የማንሳት መብት አልዎት። የፍቃደኝነት መሰረዝ ከመውጣቱ በፊት በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የአሰራር ሂደቱን ህጋዊነት አይጎዳውም።
በፍላጎት ማዕከል ውስጥ ስለእነዚህ ኩኪዎች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፦
እነዚህን ኩኪዎች ሶስተኛ ወገን እንዲጠቀማቸው እንፈቅዳለን፦
ጠቃሚ መረጃ የሚሰጥ የበየነመረብ ማስታወቂያዎችን ለማቅረብ፤
አንድ ማስታወቂያ በተደጋጋሚ እንዳያቀርብ ለመከልከል።
በእነዚህ ኩኪዎች ላይ ተጨማሪ መረጃዎች
እነዚህ ኩኪዎች ጥቅም ላይ የሚውሉት ለእርስዎ የተመቹ ማስታወቂያዎችንና ማርኬቲንግ ኮሚኒኬሽኖችን ለማድረስ ነው። የጎበኙትን ድረ ገጽ ያስታውሳሉ እና ይህን መረጃ ለማስታወቂያና ለሚዲያ ድርጅቶች ያካፍላሉ። በተጨማሪም የማስታወቂያ ኩኪዎች በሌሎች ድረ ገጾች ላይ ተዛማጅነት ያላቸውን ማስታወቂያዎች እንዲያሳዩዎት እና የሚመሳሰሉ ተጠቃሚዎችን እንዲፈጥሩ በአጋሮቻችን በኩል ሊጠቀሙ ይችላሉ። ከመጠን በላይ ተጋላጭነትን እና የተጠቃሚን ብስጭት ለማስወገድ በማሰብ ማስታወቂያ ለእርስዎ በሚታይበት ጊዜ እንዲገድቡም ያስችለዋል።
እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመበት ህጋዊ ምክንያታችን እርስዎ ፍቃድዎን ስለሰጡን ነው። ፍቃደኝነትዎን በፈለጉ ሰዓት የማንሳት መብት አልዎት። የፍቃደኝነት መሰረዝ ከመውጣቱ በፊት በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የአሰራር ሂደቱን ህጋዊነት አይጎዳውም።
በፍላጎት ማዕከል ውስጥ ስለእነዚህ ኩኪዎች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፦
የኩኪ ቅንብሮች
ኩኪዎችን ግላዊነት ማላበስ
እነዚህን ኩኪዎች ሶስተኛ ወገን እንዲጠቀማቸው እንፈቅዳለን፦
- የመልቲሚዲያ ይዘት ያቀርባሉ፤
- በሚገቡበት ጊዜ የግል መረጃዎን ደህንነት ይጠብቃሉ።
- የሚፈልጉት ይዘት በማቅረብ በድረ ገጻችን ላይ የሚኖሮትን እንቅስቃሴ ምቹ እና ቀልጣፋ ለማድረግ።
- በፍላጎትዎ መሰረት አነስተኛና ተዛማጅ ማስታወቂያዎችን ለማቅረብ
በእነዚህ ኩኪዎች ላይ ተጨማሪ መረጃዎች
እነዚህ ኩኪዎች በድረ ገጹ የተመዘገቡ መረጃዎችን (ለምሳሌ፦ የመለያ ስም እና የቋንቋ ምርጫን) ያስቀምጣሉ። ይህም የተሻል አገልግሎት እንዲያገኙ ለማስቻል ነው።
ለምሳሌ፦ ድረ ገጹ ያሉበትን አካባቢ የሚያስታውስ ኩኪ ከተጠቀመ ለአካባቢዎ የሚሆን መረጃ ያቀርብሎታል። አናሊቲክ ኩኪዎች እርስዎ የሚያቀርቡትን ጥያቄ ያስተናግዳል ለምሳሌ ቪዲዮ ማጫወትን በተመለከተ። ነገር ግን ይህ የሚሆነው ተጠቃሚው በጠየቀ ጊዜ ብቻ ነው። እነዚህ ኩኪዎች አንድን ድረ ገጽ በተፈለገበት አቅም ልክ አገልግሎት እንዲሰጥ ያገለግላሉ። በዚህ ኩኪ ፖሊሲ ቅንብሮች ወይም በአሳሽ ቅንብሮችዎ በኩል እነዚህን ኩኪዎች በፈለጉ ሰዓት ማጥፋት ይችላሉ።
እነዚህ ኩኪዎች የእርስዎን እንቅስቃሴ አይከታተሉም።
እነዚህ ኩኪዎች የእርስዎን ጉብኝት የተመቻቸ እንዲሆን ያድረጋሉ። ለምሳሌ፦ ስለዝቅተኛ ስኳር አጠቃቅም አንድ ጽሁፍ እያነበቡ ከነበረ ከኮክ ዜሮ ጋር የተገናኘ ማስታወቂያ ልናቀርብልዎ እንችላለን። ይህ ማለት የተመቻቸ ማስታወቂያ ማለት ነው። የተመቻቸ ማስታወቂያ የሚደርስዎ አገልግሎቶችን በሚጠቀሙ ጊዜ ከተሰበሰቡ መረጃዎች እና ሶስተኛ ወገኖች ስለእርስዎ ከሰበሰቡት መረጃ በመነሳት ነው። ለምሳሌ፦ ፍላጎትዎ፣ እድሜዎ፣ ጾታዎ በየነመረብ ባልዎት ቆይታዎ ሊሰበሰብ ይችላል። እርስዎ ካሉበት አካባቢ ጋር የተዛመደ ማስታወቂያም ልናቀርብሎ እንችላለን፡፡ ለምሳሌ፦ እርስዎ በዩ.ኬ የሚኖሩ ከሆነ በዩ.ኬ የሚገኙ ማስታወቂያ ድርጅቶች የሚወጡ ማስታወቂያዎችን ሊያገኙ ይችላሉ። ድረ ገጹ ከእርስዎ ፍላጎት ጋር እንዲዛመድ ከፈለጉ እባክዎን እነዚህ ኩኪዎች ያብሩ።
እነዚህ ኩኪዎችን የምንጠቀመበት ህጋዊ ምክንያታችን እርስዎ ፍቃድዎን ስለሰጡን ነው። ፍቃደኝነትዎን በፈለጉ ሰዓት የማንሳት መብት አልዎት። የፍቃደኝነት መሰረዝ ከመውጣቱ በፊት በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የአሰራር ሂደቱን ህጋዊነት አይጎዳውም።
በፍላጎት ማዕከል ውስጥ ስለእነዚህ ኩኪዎች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፦
የኩኪ ቅንብሮች
የኩኪ ዝርዝር
ኩኪ ማለት አንድ ድረ ገጽ - በተጠቃሚ ሲጎበኝ - ብራውዘርዎ በመሳሪያዎ ላይ እንዲያከማች የሚጠይቀው እንደ የቋንቋ ምርጫዎ ወይም የመግቢያ መረጃዎ ያሉ መረጃዎችን ለማስታወስ አነስተኛ የጽሑፍ ፋይል ነው፡፡ እነዚህ ኩኪዎች በእኛ የተዘጋጁ እና የመጀመሪያ ወገን ኩኪዎች ይባላሉ። እንዲሁም የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን - እርስዎ ከሚጎበኙት የድረ ገጽ ስም የተለየ ስም ያሉ ኩኪዎችን - ለማስታወቂያ እና ለማርኬቲንግ ስራችን እንጠቀማለን። በተለይ ለሚከተሉት ዓላማዎች ኩኪዎችን እና ሌሎች የክትትል ቴክኖሎጂዎችን እንጠቀማለን፡
አስፈላጊ ኩኪዎች
እነዚህ ኩኪዎች እንደ የደህንነት አውታረ መረብ አስተዳደር እና ተደራሽነት ላሉ አስፈላጊ ተግባራት ጠቃሚ ናቸው። መደበኛ ኩኪዎች ሊጠፉ አይችሉም።
ኩኪ አናሊቲክ
እነዚህ ኩኪዎች የተጠቃሚ ተሞክሮን ለማሻሻል እንዲረዱን ምን ያህል ተጠቃሚዎች የእኛን ገጽ እንደሚጠቀሙ ወይም የትኞቹ ገጾች ታዋቂ እንደሆኑ የሚገልጽ መረጃዎችን ይሰበስባሉ። እነዚህን ኩኪዎች ማጥፋት ማለት ጉብኝትዎን ለማሻሻል መረጃ መሰብሰብ አንችልም ማለት ነው።
ማስታወቂያ
እነዚህ ኩኪዎች በእኛ እና/ወይም በአጋሮቻችን የተዘጋጁ ናቸው እና በብራውዘርዎ እንቅስቃሴ ላይ በመመስረት የፍላጎቶችዎን መገለጫ እንድንገነባ ያግዙናል። እነዚህን ኩኪዎች ከተቀበሉ ሌሎች ድረ-ገጾችን በሚቃኙበት ጊዜ ከፍላጎትዎ ጋር የሚዛመዱ የኮካ ኮላ ማስታወቂያዎችን ይመለከታሉ።
የማህበራዊ ሚዲያ ኩኪዎች
እነዚህ ኩኪዎች የተቀመጡት እኛ ባካተትናቸው የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎቶች ሲሆን ከጓደኞችዎ እና ወዳጆችዎ ጋር ይዘቶችን ማጋራት እንዲችሉ ያደርጋሉ። ወደ ሌሎች ገጾች እንቅስቃሴ በሚያደርጉ ጊዜ ክትትል በማድረግ ፍላጎትዎን የማደራጀት አቅም አላቸው። ይህም በሌሎች ድረ ገጾች ላይ ጉብኝት በሚያደርጉ ጊዜ የሚያገኙት ይዘትና መልዕክት ላይ ተጽኖ ሊፈጥሩ ይችላሉ። ለእነዚህ ኩኪዎች ፍቃድ የማይሰጡ ከሆነ ማካፈል ላይችሉ ይችላሉ ወይም የማካፈያ ምልክቶችን ላያዩ ይችላሉ።